caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Mursalaat المرسلات

50 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 33

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ وَٱلْمُرْسَلَٰتِ عُرْفًا

Amharic Translation - Africa Academy1. ተከታታይ ሆነው በተላኩት ፤ (እምላለሁ)፡፡

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَٱلْعَٰصِفَٰتِ عَصْفًا

Amharic Translation - Africa Academy2. በኃይል መንፈስን ነፋሾች በሆኑትም (ንፋሶች)፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَٱلنَّٰشِرَٰتِ نَشْرًا

Amharic Translation - Africa Academy3. መበተንን በታኝ በሆኑትም (ንፋሶች)፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَٱلْفَٰرِقَٰتِ فَرْقًا

Amharic Translation - Africa Academy4. መለየትን ለይዎች በሆኑትም (መላዕክት)፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَٱلْمُلْقِيَٰتِ ذِكْرًا

Amharic Translation - Africa Academy5. መገሰጫን (ወደ ነብያት ጣይዎች) አምጪዎች በሆኑትም (መላዕክት)፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

عُذْرًا أَوْ نُذْرًا

Amharic Translation - Africa Academy6. ማሳበቢያን ለማስወገድ ወይም ለማስጠንቀቅ፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِنَّمَا تُوعَدُونَ لَوَٰقِعٌ

Amharic Translation - Africa Academy7. ያ! የምትስፈራሩበት (ትንሳኤ) በእርግጥ ኋኝ ነው ብየ እምላለሁ::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَإِذَا ٱلنُّجُومُ طُمِسَتْ

Amharic Translation - Africa Academy8. ከዋክብትም (ብርሃኗ) በታበሰች ጊዜ፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَإِذَا ٱلسَّمَآءُ فُرِجَتْ

Amharic Translation - Africa Academy9. ሰማይም በተከፈተች ጊዜ፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَإِذَا ٱلْجِبَالُ نُسِفَتْ

Amharic Translation - Africa Academy10. ጋራዎችም በተንኮታኮቱ ጊዜ::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَإِذَا ٱلرُّسُلُ أُقِّتَتْ

Amharic Translation - Africa Academy11. መልዕክተኞቹም ወቅት በተደረገላቸው ጊዜ፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

لِأَىِّ يَوْمٍ أُجِّلَتْ

Amharic Translation - Africa Academy12. ለየትኛው ቀን ተቀጠሩ የሚባል ሲሆን፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

لِيَوْمِ ٱلْفَصْلِ

Amharic Translation - Africa Academy13. ለዚያ ለመለያው ቀን ተቀጠሩ በተባለ ጊዜ (በፍጡሮች መካከል በትክክል ይፈርዳል)፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَمَآ أَدْرَىٰكَ مَا يَوْمُ ٱلْفَصْلِ

Amharic Translation - Africa Academy14. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) የመለያው ቀን ምን እንደሆነ ምን አሳወቀህ?

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ

Amharic Translation - Africa Academy15. ለአስተባባዮች (ሁሉ) በዚያን ቀን ወዮላቸው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

أَلَمْ نُهْلِكِ ٱلْأَوَّلِينَ

Amharic Translation - Africa Academy16. የፊተኞቹን (ህዝቦች) አላጠፋንምን?

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ثُمَّ نُتْبِعُهُمُ ٱلْـَٔاخِرِينَ

Amharic Translation - Africa Academy17. ከዚያ ኋለኞቹን እናስከትላቸዋለን::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

كَذَٰلِكَ نَفْعَلُ بِٱلْمُجْرِمِينَ

Amharic Translation - Africa Academy18. በአመጸኞች ሁሉ ላይ ልክ እንደዚሁ (ያለ) እንሰራለን።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ

Amharic Translation - Africa Academy19. ለአስተባባዩች (ሁሉ) በዚያን ቀን ወዮላቸው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

أَلَمْ نَخْلُقكُّم مِّن مَّآءٍ مَّهِينٍ

Amharic Translation - Africa Academy20. (ሰዎች ሆይ!) ከደካማ ውሃ አልፈጠርናችሁምን?

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَجَعَلْنَٰهُ فِى قَرَارٍ مَّكِينٍ

Amharic Translation - Africa Academy21. በተጠበቀ መርጊያ ውስጥም (በእናቶች ማህጸን) ውስጥ አደረግነው::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِلَىٰ قَدَرٍ مَّعْلُومٍ

Amharic Translation - Africa Academy22. እስከታወቀ ጊዜ ድረስ::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَقَدَرْنَا فَنِعْمَ ٱلْقَٰدِرُونَ

Amharic Translation - Africa Academy23.መጠንነዉም ምን ያማርንም መጣኞች ነን::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ

Amharic Translation - Africa Academy24. ለአስተባባዮች (ሁሉ) በዚያን ቀን ወዮላቸው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

أَلَمْ نَجْعَلِ ٱلْأَرْضَ كِفَاتًا

Amharic Translation - Africa Academy25. (ሰዎች ሆይ!) ምድርን ሰብሳቢ አላደረግናትምን::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

أَحْيَآءً وَأَمْوَٰتًا

Amharic Translation - Africa Academy26. ህያው ሆናችሁም ሙታን ሆናችሁም።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَجَعَلْنَا فِيهَا رَوَٰسِىَ شَٰمِخَٰتٍ وَأَسْقَيْنَٰكُم مَّآءً فُرَاتًا

Amharic Translation - Africa Academy27. በውስጧም ከፍተኛዎችን (ትላልቅ) ተራራዎች አደረግን፤ ጣፋጭ ውሃንም አጠጣናችሁ::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ

Amharic Translation - Africa Academy28. ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላችሁ::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ٱنطَلِقُوٓا۟ إِلَىٰ مَا كُنتُم بِهِۦ تُكَذِّبُونَ

Amharic Translation - Africa Academy29. «ወደዚያ በእርሱ ታስተባብሉ ወደ ነበራችሁት ቅጣት ሂዱ።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ٱنطَلِقُوٓا۟ إِلَىٰ ظِلٍّ ذِى ثَلَٰثِ شُعَبٍ

Amharic Translation - Africa Academy30. ባለ ሶስት ቅርንጫፎች ወደ ሆነው ጥላ ሂዱ።» (ይባላሉም)

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

لَّا ظَلِيلٍ وَلَا يُغْنِى مِنَ ٱللَّهَبِ

Amharic Translation - Africa Academy31. ጥላም ያልሆነ ከእሳቱም ላንቃ የማያድን ወደ ሆነው (ሂዱ)::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِنَّهَا تَرْمِى بِشَرَرٍ كَٱلْقَصْرِ

Amharic Translation - Africa Academy32. እርሷ እንደ ታላላቅ ህንፃ የሆኑን ቃንቄዎች (የእሳት ፍንጣሪዎች) ትወረውራለች::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

كَأَنَّهُۥ جِمَٰلَتٌ صُفْرٌ

Amharic Translation - Africa Academy33. (ቃንቄዉም) ልክ ዳለቻዎች ግመሎችን ይመስላል።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ

Amharic Translation - Africa Academy34. ለአስተባባዮች (ሁሉ) በዚያ ቀን ወዮላቸው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

هَٰذَا يَوْمُ لَا يَنطِقُونَ

Amharic Translation - Africa Academy35. ይህ የማይናገሩበት ቀን ነው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَلَا يُؤْذَنُ لَهُمْ فَيَعْتَذِرُونَ

Amharic Translation - Africa Academy36. ይቅርታም ይጠይቁ ዘንድ አይፈቀድላቸዉም::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ

Amharic Translation - Africa Academy37. ለአስተባባዮች (ሁሉ) በዚያ ቀን ወዮውላቸው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

هَٰذَا يَوْمُ ٱلْفَصْلِ جَمَعْنَٰكُمْ وَٱلْأَوَّلِينَ

Amharic Translation - Africa Academy38. ይህ የመለያው ቀን ነው። እናንተንም የፊተኞችንም ሰበሰብናችሁ።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَإِن كَانَ لَكُمْ كَيْدٌ فَكِيدُونِ

Amharic Translation - Africa Academy39. ለእናንተም (ለማምለጥ) ብልሃት እንዳላችሁ ተተናኮሉኝ።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ

Amharic Translation - Africa Academy40. ለአስተባባዮች (ሁሉ) በዚያ ቀን ወዮላቸው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِنَّ ٱلْمُتَّقِينَ فِى ظِلَٰلٍ وَعُيُونٍ

Amharic Translation - Africa Academy41. ጥንቅቆች በጥላዎችና በምንጮች፤ውስጥ ናቸው፡፡

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَفَوَٰكِهَ مِمَّا يَشْتَهُونَ

Amharic Translation - Africa Academy42. በሚፈልጉትም የፍራፍሬ (አይነቶች) ውስጥ ናቸው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

كُلُوا۟ وَٱشْرَبُوا۟ هَنِيٓـًٔۢا بِمَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ

Amharic Translation - Africa Academy43. «ትሰሩትም በነበራችሁት ዋጋ የምትደሰቱ ሆናችሁ ብሉ፤ ጠጡም» ይባላሉ፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجْزِى ٱلْمُحْسِنِينَ

Amharic Translation - Africa Academy44. እኛ መልካም ሰሪዎችን (ሁሉ) እንደዚሁ እንመነዳለን፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ

Amharic Translation - Africa Academy45. ለአስተባባዮች (ሁሉ) በዚያ ቀን ወዮላቸው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

كُلُوا۟ وَتَمَتَّعُوا۟ قَلِيلًا إِنَّكُم مُّجْرِمُونَ

Amharic Translation - Africa Academy46. አስትባባዮች ሆይ! ብሉ ጥቂትንም ጊዜ ተጠቀሙ እናንተ አመጸኞች ናችሁና::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ

Amharic Translation - Africa Academy47. ለአስተባባዮች (ሁሉ) በዚያ ቀን ወዮላቸው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَإِذَا قِيلَ لَهُمُ ٱرْكَعُوا۟ لَا يَرْكَعُونَ

Amharic Translation - Africa Academy48. ለእነርሱ «ስገዱ» በተባሉም ጊዜ አይሰግዱም።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ

Amharic Translation - Africa Academy49. ለአስተባባዮች (ሁሉ) በዚያ ቀን ወዮላቸው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَبِأَىِّ حَدِيثٍۭ بَعْدَهُۥ يُؤْمِنُونَ

Amharic Translation - Africa Academy50. ከእርሱም ሌላ በየትኛው ንግግር ያምናሉ?

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70