caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Mursalaat፣ አንቀጽ 41

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 33 · 77:41

إِنَّ ٱلْمُتَّقِينَ فِى ظِلَٰلٍ وَعُيُونٍ

Amharic Translation - Africa Academy41. ጥንቅቆች በጥላዎችና በምንጮች፤ውስጥ ናቸው፡፡
Amharic Translation - Muhammad Sadiqጥንቁቆቹ በጥላዎችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70