caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Mursalaat፣ አንቀጽ 43

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 33 · 77:43

كُلُوا۟ وَٱشْرَبُوا۟ هَنِيٓـًٔۢا بِمَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ

Amharic Translation - Africa Academy43. «ትሰሩትም በነበራችሁት ዋጋ የምትደሰቱ ሆናችሁ ብሉ፤ ጠጡም» ይባላሉ፤
Amharic Translation - Muhammad Sadiq«ትሠሩት በነበራችሁት ዋጋ የምትደሰቱ ኾናችሁ ብሉ፣ ጠጡም፤» (ይባላሉ)፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70