caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Mursalaat፣ አንቀጽ 13

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 33 · 77:13

لِيَوْمِ ٱلْفَصْلِ

Amharic Translation - Africa Academy13. ለዚያ ለመለያው ቀን ተቀጠሩ በተባለ ጊዜ (በፍጡሮች መካከል በትክክል ይፈርዳል)፤
Amharic Translation - Muhammad Sadiqለመለያው ቀን (በተባለ ጊዜ፤ በፍጡሮች መካከል ይፈረዳል)፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70