إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجْزِى ٱلْمُحْسِنِينَ Amharic Translation - Africa Academy44. እኛ መልካም ሰሪዎችን (ሁሉ) እንደዚሁ እንመነዳለን፤ Amharic Translation - Muhammad Sadiqእኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን ሁሉ እንመነዳለን፡፡