caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ An-Naba النبإ

40 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 80

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ عَمَّ يَتَسَآءَلُونَ

Amharic Translation - Africa Academy1. ከምን ነገር ይጠያየቃሉ?

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

عَنِ ٱلنَّبَإِ ٱلْعَظِيمِ

Amharic Translation - Africa Academy2. ከታላቁ ዜና (ቁርኣን) ይጠያየቃሉ።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ٱلَّذِى هُمْ فِيهِ مُخْتَلِفُونَ

Amharic Translation - Africa Academy3. ስለዚያ እነርሱ በእርሱ ላይ ስለተለያዩበት (ስለተወዛገቡበት)::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

كَلَّا سَيَعْلَمُونَ

Amharic Translation - Africa Academy4. ጉዳዩ እነርሱ እንደሚሉት አይደለም:: (ትክክለኛውን) ወደ ፊት ያውቃሉ::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ثُمَّ كَلَّا سَيَعْلَمُونَ

Amharic Translation - Africa Academy5. ከዚያም ይከልከሉ፤ (ትክክለኛውን) ወደ ፊት ያውቃሉ።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

أَلَمْ نَجْعَلِ ٱلْأَرْضَ مِهَٰدًا

Amharic Translation - Africa Academy6. ምድርን ምንጣፍ አላደርግንምን?

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَٱلْجِبَالَ أَوْتَادًا

Amharic Translation - Africa Academy7. ጋራዎችንም ችካሎች (አላደረግንምን)?

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَخَلَقْنَٰكُمْ أَزْوَٰجًا

Amharic Translation - Africa Academy8. ጥንዶች አድርገንም ፈጠርናችሁ።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَجَعَلْنَا نَوْمَكُمْ سُبَاتًا

Amharic Translation - Africa Academy9. እንቅልፋችሁንም እረፍት አደረግን።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَجَعَلْنَا ٱلَّيْلَ لِبَاسًا

Amharic Translation - Africa Academy10. ሌሊቱንም ልባስ አደረግን::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَجَعَلْنَا ٱلنَّهَارَ مَعَاشًا

Amharic Translation - Africa Academy11. ቀኑንም ለኑሮ መስሪያ (ለጉዳይ መከወኛ) አደረግን።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَبَنَيْنَا فَوْقَكُمْ سَبْعًا شِدَادًا

Amharic Translation - Africa Academy12. ከበላያቸሁም ሰባት ብርቱዎችን (ሰማያት) ገነባን።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَجَعَلْنَا سِرَاجًا وَهَّاجًا

Amharic Translation - Africa Academy13. አንጸባራቂ ብርሃንንም አደርግንላችሁ።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَأَنزَلْنَا مِنَ ٱلْمُعْصِرَٰتِ مَآءً ثَجَّاجًا

Amharic Translation - Africa Academy14. ከአረገዙት ደመናዎችም የሚንቧቧ ውሃን አወረድን::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

لِّنُخْرِجَ بِهِۦ حَبًّا وَنَبَاتًا

Amharic Translation - Africa Academy15.በእርሱ እህልንና ቅጠላ ቅጠልን፤ እናወጣ ዘንድ(አወረድን)።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَجَنَّٰتٍ أَلْفَافًا

Amharic Translation - Africa Academy16. የተቆላለፉ አትክልቶችንም ::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِنَّ يَوْمَ ٱلْفَصْلِ كَانَ مِيقَٰتًا

Amharic Translation - Africa Academy17. (በህዝቦች መካከልም) የመለያው ቀን የተወሰነ ጊዜ ነው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

يَوْمَ يُنفَخُ فِى ٱلصُّورِ فَتَأْتُونَ أَفْوَاجًا

Amharic Translation - Africa Academy18. (ይሀዉም) በቀንዱ በሚነፋበትና በቡድን በቡድን ሆናችሁም በምትመጡበት ቀን ነው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَفُتِحَتِ ٱلسَّمَآءُ فَكَانَتْ أَبْوَٰبًا

Amharic Translation - Africa Academy19. ሰማይም በምትከፈትና ባለ ብዙ ደጃፎችም በምትሆንበት ቀን፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَسُيِّرَتِ ٱلْجِبَالُ فَكَانَتْ سَرَابًا

Amharic Translation - Africa Academy20. ጋራዎችም በሚናዱበትና እንደ ሲሪብዶም በሚሆንበትም ቀን ነው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِنَّ جَهَنَّمَ كَانَتْ مِرْصَادًا

Amharic Translation - Africa Academy21. ገሀነም (ለከሓዲያን) መጠባበቂያ ኬላ (ስፍራ) ናት::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

لِّلطَّٰغِينَ مَـَٔابًا

Amharic Translation - Africa Academy22. ለህግ ተላላፊዎች መመላለሻ ስትሆን።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

لَّٰبِثِينَ فِيهَآ أَحْقَابًا

Amharic Translation - Africa Academy23. በውስጧ ብዙ ዘመናትን ነዋሪዎች ሲሆኑ፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

لَّا يَذُوقُونَ فِيهَا بَرْدًا وَلَا شَرَابًا

Amharic Translation - Africa Academy24. በውስጧ ቅዝቃዜንም መጠጠንም አይቀምሱም (አያገኙም)።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِلَّا حَمِيمًا وَغَسَّاقًا

Amharic Translation - Africa Academy25. ሙቅ የፈላ ውሃንና እዥን እንጂ

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

جَزَآءً وِفَاقًا

Amharic Translation - Africa Academy26. ተመጣጣኝን ምንዳ ይመነዳሉ።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِنَّهُمْ كَانُوا۟ لَا يَرْجُونَ حِسَابًا

Amharic Translation - Africa Academy27. ምርመራ (እንዳለባቸው) ቅንጣት አይጠብቁም ነበርና።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَكَذَّبُوا۟ بِـَٔايَٰتِنَا كِذَّابًا

Amharic Translation - Africa Academy28. በአናቅጻችንም ማስተባበልን አስተባበሉ።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَكُلَّ شَىْءٍ أَحْصَيْنَٰهُ كِتَٰبًا

Amharic Translation - Africa Academy29. ነገሩን ሁሉ የተፃፈ ሲሆን አጠቃለልነው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَذُوقُوا۟ فَلَن نَّزِيدَكُمْ إِلَّا عَذَابًا

Amharic Translation - Africa Academy30. «(የጃችሁን) ቅመሱም፤ ቅጣትን እንጂ ሌላን አንጨምርላችሁም» (ይባላሉም)።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِنَّ لِلْمُتَّقِينَ مَفَازًا

Amharic Translation - Africa Academy31. ለጥንቅቆቹ (አላህን ለሚፈሩ) ስኬት አላቸው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

حَدَآئِقَ وَأَعْنَٰبًا

Amharic Translation - Africa Academy32. አትክልቶችና ወይኖችም፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَكَوَاعِبَ أَتْرَابًا

Amharic Translation - Africa Academy33. በእድሜ እኩያዎች የሆኑ ጡተ ጉችማዎችም፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَكَأْسًا دِهَاقًا

Amharic Translation - Africa Academy34. የተሞሉ ብርጭቆዎችም፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

لَّا يَسْمَعُونَ فِيهَا لَغْوًا وَلَا كِذَّٰبًا

Amharic Translation - Africa Academy35. በውስጧ ትርፍ ቃልንም፤ ማስዋሸትንም አይሰሙም::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

جَزَآءً مِّن رَّبِّكَ عَطَآءً حِسَابًا

Amharic Translation - Africa Academy36. ከጌታህ የሆነን ምንዳ፤ በቂ ስጦታን ተሰጡ::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

رَّبِّ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضِ وَمَا بَيْنَهُمَا ٱلرَّحْمَٰنِ لَا يَمْلِكُونَ مِنْهُ خِطَابًا

Amharic Translation - Africa Academy37. የሰማያትና የምድር በመካከላቸዉም ላለው ሁሉ ጌታ ከሆነውና በጣም አዛኝ ከሆነው ተመነዱ፤ ከእርሱ ጋር መነጋገርን አይችሉም::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

يَوْمَ يَقُومُ ٱلرُّوحُ وَٱلْمَلَٰٓئِكَةُ صَفًّا لَّا يَتَكَلَّمُونَ إِلَّا مَنْ أَذِنَ لَهُ ٱلرَّحْمَٰنُ وَقَالَ صَوَابًا

Amharic Translation - Africa Academy38. መልአኩ (ጅብሪል) እና ሌሎች መላዕክትም የተሰለፉ ሆነው በሚቆሙበት ቀን አረህማን ለእርሱ የፈቀደለትና ትክክለኛን ቃል ያለ ብቻ ቢሆን እንጂ መነጋገርን አይችሉም።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ذَٰلِكَ ٱلْيَوْمُ ٱلْحَقُّ فَمَن شَآءَ ٱتَّخَذَ إِلَىٰ رَبِّهِۦ مَـَٔابًا

Amharic Translation - Africa Academy39. ያ! የእውነት ቀን ነው። የፈለገ ሰው ወደ ጌታው በመልካም ተግባር መመለስን ተግባሩ አድርጎ ይይዛል።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِنَّآ أَنذَرْنَٰكُمْ عَذَابًا قَرِيبًا يَوْمَ يَنظُرُ ٱلْمَرْءُ مَا قَدَّمَتْ يَدَاهُ وَيَقُولُ ٱلْكَافِرُ يَٰلَيْتَنِى كُنتُ تُرَٰبًۢا

Amharic Translation - Africa Academy40. እኛ ቅርብ የሆነን ቅጣት አስጠነቀቅናችሁ። ሰዎች ሁሉ በሁለት እጆቻቸው ያስቀደሙትን በግልጽ የሚያይበትና ከሓዲያን ሁሉ «ዋ ምኞቴ! ምንነው አፈር በሆንኩ ባልተቀሰቀስኩኝ» የሚሉበት ቀን።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70