caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Mursalaat፣ አንቀጽ 14

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 33 · 77:14

وَمَآ أَدْرَىٰكَ مَا يَوْمُ ٱلْفَصْلِ

Amharic Translation - Africa Academy14. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) የመለያው ቀን ምን እንደሆነ ምን አሳወቀህ?
Amharic Translation - Muhammad Sadiqየመለያውም ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ?
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70