caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ An-Naba፣ አንቀጽ 30

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 80 · 78:30

فَذُوقُوا۟ فَلَن نَّزِيدَكُمْ إِلَّا عَذَابًا

Amharic Translation - Africa Academy30. «(የጃችሁን) ቅመሱም፤ ቅጣትን እንጂ ሌላን አንጨምርላችሁም» (ይባላሉም)።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqቅመሱም ቅጣትንም እንጅ (ሌላን) አንጨምራችሁም (ይባላሉ)፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70