caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ An-Naba፣ አንቀጽ 18

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 80 · 78:18

يَوْمَ يُنفَخُ فِى ٱلصُّورِ فَتَأْتُونَ أَفْوَاجًا

Amharic Translation - Africa Academy18. (ይሀዉም) በቀንዱ በሚነፋበትና በቡድን በቡድን ሆናችሁም በምትመጡበት ቀን ነው።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqበቀንዱ በሚነፋና የተለያዩ ጭፍሮች ኾናችሁ በምትመጡ ቀን ነው፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70