caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ An-Naba፣ አንቀጽ 20

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 80 · 78:20

وَسُيِّرَتِ ٱلْجِبَالُ فَكَانَتْ سَرَابًا

Amharic Translation - Africa Academy20. ጋራዎችም በሚናዱበትና እንደ ሲሪብዶም በሚሆንበትም ቀን ነው።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqጋራዎችም በሚነዱበት (እንደ) ሲሪብዱም በሚኾኑበት (ቀን) ነው፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70