caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Inshiqaaq الإنشقاق

25 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 83

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ إِذَا ٱلسَّمَآءُ ٱنشَقَّتْ

Amharic Translation - Africa Academy1. ሰማይ በተቀደደች (በተሰነጠቀች) ጊዜ፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَأَذِنَتْ لِرَبِّهَا وَحُقَّتْ

Amharic Translation - Africa Academy2. የጌታዋንም ትዕዛዝ በሰማች ጊዜ፤ (ልትሰማ) ተገባትም፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَإِذَا ٱلْأَرْضُ مُدَّتْ

Amharic Translation - Africa Academy3. ምድርም በተለጠጠች ጊዜ፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَأَلْقَتْ مَا فِيهَا وَتَخَلَّتْ

Amharic Translation - Africa Academy4. በውስጧ ያለውንም ሁሉ በጣለችና ባዶ በሆነች ጊዜ፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَأَذِنَتْ لِرَبِّهَا وَحُقَّتْ

Amharic Translation - Africa Academy5. ለጌታዋም በሰማች ጊዜ፤ (ልትስማ) ተገባትም፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

يَٰٓأَيُّهَا ٱلْإِنسَٰنُ إِنَّكَ كَادِحٌ إِلَىٰ رَبِّكَ كَدْحًا فَمُلَٰقِيهِ

Amharic Translation - Africa Academy6. አንተ ሰው ሆይ! አንተ ጌታህን በሞት እስከምትገናኝ ድረስ ልፋትን ለፊ ነህ። ተገናኚዉም ነህ።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَأَمَّا مَنْ أُوتِىَ كِتَٰبَهُۥ بِيَمِينِهِۦ

Amharic Translation - Africa Academy7. ያ! መጽሐፉን በቀኝ እጅ የተሰጠውማ

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَسَوْفَ يُحَاسَبُ حِسَابًا يَسِيرًا

Amharic Translation - Africa Academy8. በእርግጥ ቀላልን ምርመራ ይመረመራል።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَيَنقَلِبُ إِلَىٰٓ أَهْلِهِۦ مَسْرُورًا

Amharic Translation - Africa Academy9. ወደ ቤተሰቦቹም ተደሳች ሆኖ (በደስታ) ይመለሳል::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَأَمَّا مَنْ أُوتِىَ كِتَٰبَهُۥ وَرَآءَ ظَهْرِهِۦ

Amharic Translation - Africa Academy10. ያ ! መጽሐፉን በጀርባው በኩል የተሰጠው ግን

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَسَوْفَ يَدْعُوا۟ ثُبُورًا

Amharic Translation - Africa Academy11. (ዋ! ጥፋቴ በማለት) ጥፋትን በእርግጥ ይጠራል::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَيَصْلَىٰ سَعِيرًا

Amharic Translation - Africa Academy12. የተጋጋመች እሳትንም ይገባል::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِنَّهُۥ كَانَ فِىٓ أَهْلِهِۦ مَسْرُورًا

Amharic Translation - Africa Academy13. እርሱ በቤተሰቡ ውስጥ ተደሳች ነበርና፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِنَّهُۥ ظَنَّ أَن لَّن يَحُورَ

Amharic Translation - Africa Academy14. እርሱም ወደ አላህ እንደማይመለስ አሰበ።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

بَلَىٰٓ إِنَّ رَبَّهُۥ كَانَ بِهِۦ بَصِيرًا

Amharic Translation - Africa Academy15. አይደለም (ይመለሳል)፤ ጌታው በእርሱ (መመለስ) አዋቂ ነው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَلَآ أُقْسِمُ بِٱلشَّفَقِ

Amharic Translation - Africa Academy16. ስለሆነም በወጋገኑ እምላለሁ።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَٱلَّيْلِ وَمَا وَسَقَ

Amharic Translation - Africa Academy17. በሌሊቱና በሰበሰበዉም ሁሉ፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَٱلْقَمَرِ إِذَا ٱتَّسَقَ

Amharic Translation - Africa Academy18. በጨረቃውም በሞላ ጊዜ (እምላለሁ)።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

لَتَرْكَبُنَّ طَبَقًا عَن طَبَقٍ

Amharic Translation - Africa Academy19. ከአንድ እርከን ወደ ሌላ እርከን ትሸጋገራላችሁ።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَمَا لَهُمْ لَا يُؤْمِنُونَ

Amharic Translation - Africa Academy20. የማያምኑት ለእነርሱ ምን አላቸው ( ምን ሆነው ነው)?

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَإِذَا قُرِئَ عَلَيْهِمُ ٱلْقُرْءَانُ لَا يَسْجُدُونَ

Amharic Translation - Africa Academy21. በእነርሱ ላይ ቁርኣን በተነበበ ጊዜ የማይሰግዱትስ ለእነርሱ ምን አላቸውና ነው?

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

بَلِ ٱلَّذِينَ كَفَرُوا۟ يُكَذِّبُونَ

Amharic Translation - Africa Academy22. በእርግጥ እነዚያ የካዱት ያስተባብላሉ።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَٱللَّهُ أَعْلَمُ بِمَا يُوعُونَ

Amharic Translation - Africa Academy23. አላህ በልቦቻቸው የሚቋጥሩትን ሁሉ አዋቂ ነው::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَبَشِّرْهُم بِعَذَابٍ أَلِيمٍ

Amharic Translation - Africa Academy24. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) በአሳማሚ ቅጣት አብስራቸው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِلَّا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ لَهُمْ أَجْرٌ غَيْرُ مَمْنُونٍۭ

Amharic Translation - Africa Academy25.እነዚያ በአላህ አምነው መልካም ተግባራትን የሰሩት ሲቀሩ፤ ለእነርሱማ የማይቋረጥ ምንዳ አላቸው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70