caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Inshiqaaq፣ አንቀጽ 14

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 83 · 84:14

إِنَّهُۥ ظَنَّ أَن لَّن يَحُورَ

Amharic Translation - Africa Academy14. እርሱም ወደ አላህ እንደማይመለስ አሰበ።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqእርሱ (ወደ አላህ) የማይመለስ መኾኑን አስቧልና፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70