caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Inshiqaaq፣ አንቀጽ 21

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 83 · 84:21

وَإِذَا قُرِئَ عَلَيْهِمُ ٱلْقُرْءَانُ لَا يَسْجُدُونَ

Amharic Translation - Africa Academy21. በእነርሱ ላይ ቁርኣን በተነበበ ጊዜ የማይሰግዱትስ ለእነርሱ ምን አላቸውና ነው?
Amharic Translation - Muhammad Sadiqበእነርሱም ላይ ቁርኣን በተነበበ ጊዜ የማይሰግዱት፤ (ምንአላቸው?) {1}
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70