caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Inshiqaaq፣ አንቀጽ 1

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 83 · 84:1

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ إِذَا ٱلسَّمَآءُ ٱنشَقَّتْ

Amharic Translation - Africa Academy1. ሰማይ በተቀደደች (በተሰነጠቀች) ጊዜ፤
Amharic Translation - Muhammad Sadiqሰማይ በተቀደደች ጊዜ፤
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70