caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-A'laa الأعلى

19 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 8

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ سَبِّحِ ٱسْمَ رَبِّكَ ٱلْأَعْلَى

Amharic Translation - Africa Academy1. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) የዚያን ከሁሉ በላይ የሆነውን ጌታህን ስም አጥራ (አሞግስ)።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ٱلَّذِى خَلَقَ فَسَوَّىٰ

Amharic Translation - Africa Academy2. ያ ሁሉን ነገር የፈጠረውንና ያስተካከለውን፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَٱلَّذِى قَدَّرَ فَهَدَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy3. ያን የወሰነውን ነገርንም ሁሉ ለተፈጠረለት የመራውን፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَٱلَّذِىٓ أَخْرَجَ ٱلْمَرْعَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy4. ያም ግጦሽን ለምለም አርጎ ያወጣውን፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَجَعَلَهُۥ غُثَآءً أَحْوَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy5.(ከዚያ) ደረቅ ጥቁር ያደረገውንም (አምላክ ስም አሞግስ)፡፡

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

سَنُقْرِئُكَ فَلَا تَنسَىٰٓ

Amharic Translation - Africa Academy6. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ቁርኣንን በእርግጥ እናስነብብሃለን፤ አትረሳምም፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِلَّا مَا شَآءَ ٱللَّهُ إِنَّهُۥ يَعْلَمُ ٱلْجَهْرَ وَمَا يَخْفَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy7. አላህ ከፈለገው ነገር በስተቀር፤ እናም እርሱ ግልጹንም የሚሸሽገውንም ሁሉ ያውቃልና፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَنُيَسِّرُكَ لِلْيُسْرَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy8. ለገሪቱም (ሕይወት እስላምን ትከተል ዘንድ) እናገራሃለን።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَذَكِّرْ إِن نَّفَعَتِ ٱلذِّكْرَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy9. (ሰዎችንም) ገስፅ፤ ግሳፄይቱ ብትጠቅም።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

سَيَذَّكَّرُ مَن يَخْشَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy10. (አላህን) የሚፈራ በእርግጥ ይገሰፃል።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَيَتَجَنَّبُهَا ٱلْأَشْقَى

Amharic Translation - Africa Academy11. መናጢዉም ይርቃታል::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ٱلَّذِى يَصْلَى ٱلنَّارَ ٱلْكُبْرَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy12. ያ! ታላቂቱን እሳት የሚገባው፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ثُمَّ لَا يَمُوتُ فِيهَا وَلَا يَحْيَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy13. ከዚያም በእርሷ ውስጥ የማይሞትና ህያዉም የማይሆነው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

قَدْ أَفْلَحَ مَن تَزَكَّىٰ

Amharic Translation - Africa Academy14. (አላህን ከማመፅ) የተጥራራ ሰው በእርግጥ ዳነ፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَذَكَرَ ٱسْمَ رَبِّهِۦ فَصَلَّىٰ

Amharic Translation - Africa Academy15. የጌታውንም ስም ያወሳና የሰገደ::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

بَلْ تُؤْثِرُونَ ٱلْحَيَوٰةَ ٱلدُّنْيَا

Amharic Translation - Africa Academy16. ይልቁንም ቅርቢቱን ሕይወት ታስቀድማላችሁ፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَٱلْـَٔاخِرَةُ خَيْرٌ وَأَبْقَىٰٓ

Amharic Translation - Africa Academy17. (ሰዎች ሆይ!) መጨረሻይቱ ሕይወት በላጭና፤ ዘወታሪ ሆና ሳለ።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِنَّ هَٰذَا لَفِى ٱلصُّحُفِ ٱلْأُولَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy18. ይህ በቀደምቶቹም መጻሕፍት ውስጥ ያለ ነው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

صُحُفِ إِبْرَٰهِيمَ وَمُوسَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy19. በኢብራሂምና በሙሳ መጽሐፍት ውስጥ የሰፈረ እውነታ ነው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70