caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ At-Taariq الطارق

17 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 36

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ وَٱلسَّمَآءِ وَٱلطَّارِقِ

Amharic Translation - Africa Academy1. በሰማዩ እና ሌሊት በሚመጣውም እምላለሁ።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَمَآ أَدْرَىٰكَ مَا ٱلطَّارِقُ

Amharic Translation - Africa Academy2. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) የሌሊት መጪው ምን እንደሆነ ምን አሳወቀህ?

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ٱلنَّجْمُ ٱلثَّاقِبُ

Amharic Translation - Africa Academy3. ጨለማውን ሰንጣቂ ኮከብ ነው::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِن كُلُّ نَفْسٍ لَّمَّا عَلَيْهَا حَافِظٌ

Amharic Translation - Africa Academy4. ነፍስ ሁሉ በእርሷ ላይ ጠባቂ ያለባት እንጂ ሌላ አይደለችም::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَلْيَنظُرِ ٱلْإِنسَٰنُ مِمَّ خُلِقَ

Amharic Translation - Africa Academy5. የሰው ልጅ ከምን እንደተፈጠረ ይመልከት፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

خُلِقَ مِن مَّآءٍ دَافِقٍ

Amharic Translation - Africa Academy6. ከተስፈንጣሪ ውሃ (የዘር ፈሳሽ) ተፈጠረ::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

يَخْرُجُ مِنۢ بَيْنِ ٱلصُّلْبِ وَٱلتَّرَآئِبِ

Amharic Translation - Africa Academy7. ከጀርባና ከእርግብግቢቶች መካከል የሚወጣ ከሆነ የዘር ፈሳሽ ውሃ (ተፈጠረ)።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِنَّهُۥ عَلَىٰ رَجْعِهِۦ لَقَادِرٌ

Amharic Translation - Africa Academy8. አላህ እርሱን በመመለሱ ላይ በእርግጥ ቻይ ነው::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

يَوْمَ تُبْلَى ٱلسَّرَآئِرُ

Amharic Translation - Africa Academy9. ሚስጥሮች በሚገለጹበት ቀን፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَمَا لَهُۥ مِن قُوَّةٍ وَلَا نَاصِرٍ

Amharic Translation - Africa Academy10. (ለሰው) ምንም ኃይልና ረዳት አይኖረዉም::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَٱلسَّمَآءِ ذَاتِ ٱلرَّجْعِ

Amharic Translation - Africa Academy11. የመመለስ ባለቤት (ዝናባማ) በሆነችው ሰማይ እምላለሁ::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَٱلْأَرْضِ ذَاتِ ٱلصَّدْعِ

Amharic Translation - Africa Academy12. (በበቃይ) የመሰንጠቅ ባለቤት በሆነችው ምድርም እምላለሁ::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِنَّهُۥ لَقَوْلٌ فَصْلٌ

Amharic Translation - Africa Academy13. እርሱ (ቁርኣን)፤ (እውነትን ከውሸት) የሚለይ (የአላህ) ቃል ነው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَمَا هُوَ بِٱلْهَزْلِ

Amharic Translation - Africa Academy14. እርሱም ቀልድ አይደለም።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِنَّهُمْ يَكِيدُونَ كَيْدًا

Amharic Translation - Africa Academy15. እነርሱ በእርግጥ ተንኮልን ያሴራሉ (ይሸርባሉ)::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَأَكِيدُ كَيْدًا

Amharic Translation - Africa Academy16. እኔ ተንኮልንም እመልሳለሁ (አመክናለሁ)::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَمَهِّلِ ٱلْكَٰفِرِينَ أَمْهِلْهُمْ رُوَيْدًۢا

Amharic Translation - Africa Academy17. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ከሓዲያንን ቀን ሰጣቸው:: ጥቂትን ጊዜ አቆያቸው (ታገሳቸው)::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70