caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-A'laa፣ አንቀጽ 1

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 8 · 87:1

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ سَبِّحِ ٱسْمَ رَبِّكَ ٱلْأَعْلَى

Amharic Translation - Africa Academy1. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) የዚያን ከሁሉ በላይ የሆነውን ጌታህን ስም አጥራ (አሞግስ)።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqከሁሉ በላይ የኾነውን ጌታህን ስም አሞግሥ፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70