caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-A'laa፣ አንቀጽ 13

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 8 · 87:13

ثُمَّ لَا يَمُوتُ فِيهَا وَلَا يَحْيَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy13. ከዚያም በእርሷ ውስጥ የማይሞትና ህያዉም የማይሆነው።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqከዚያም በእርሷ ውስጥ አይሞትም ሕያውም አይኾንም፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70