caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Lail الليل

21 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 9

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ وَٱلَّيْلِ إِذَا يَغْشَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy1. በሌሊቱ (ጨለማውን) በሚሸፍነው ጊዜ፤ (እምላለሁ)

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَٱلنَّهَارِ إِذَا تَجَلَّىٰ

Amharic Translation - Africa Academy2. በቀኑም በተገለጸ ጊዜ፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَمَا خَلَقَ ٱلذَّكَرَ وَٱلْأُنثَىٰٓ

Amharic Translation - Africa Academy3. ወንድንና ሴትን በፈጠረዉም (አምላክ) እምላለሁ::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِنَّ سَعْيَكُمْ لَشَتَّىٰ

Amharic Translation - Africa Academy4. ስራችሁ በእርግጥ የተለያየ ነው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَأَمَّا مَنْ أَعْطَىٰ وَٱتَّقَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy5. ያ! የሰጠና ጌታውንም የፈራማ፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَصَدَّقَ بِٱلْحُسْنَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy6. በመልካሚቱ እምነትም ያረጋገጠ ሰው

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَسَنُيَسِّرُهُۥ لِلْيُسْرَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy7. ለገሪቱ እናገራዋለን።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَأَمَّا مَنۢ بَخِلَ وَٱسْتَغْنَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy8. ያ! የሰሰተ በራሱም የተብቃቃ፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَكَذَّبَ بِٱلْحُسْنَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy9. በመልካሚቱም ያስተባበለውማ

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَسَنُيَسِّرُهُۥ لِلْعُسْرَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy10. ለክፋት እናዘጋጀዋለን።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَمَا يُغْنِى عَنْهُ مَالُهُۥٓ إِذَا تَرَدَّىٰٓ

Amharic Translation - Africa Academy11. ገሀነም በወደቀ ጊዜ ያ! ገንዘቡ ከእርሱ ምንም አይጠቅመዉም።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِنَّ عَلَيْنَا لَلْهُدَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy12. ቅኑን መንገድ መግለጽ በእኛ ላይ አለብን።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَإِنَّ لَنَا لَلْـَٔاخِرَةَ وَٱلْأُولَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy13. መጨረሻይቱም መጀመሪያይቱም ዓለም የእኛው ነው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَأَنذَرْتُكُمْ نَارًا تَلَظَّىٰ

Amharic Translation - Africa Academy14. የምትንቀለቀል እሳት አስጠነቀቅኳችሁ።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

لَا يَصْلَىٰهَآ إِلَّا ٱلْأَشْقَى

Amharic Translation - Africa Academy15. ከጠማማ በስተቀር የማይገባባትን

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ٱلَّذِى كَذَّبَ وَتَوَلَّىٰ

Amharic Translation - Africa Academy16. ያ ያስተባበለና ከትዕዛዝም የሸሸ እድለ ቢስ (ነው የሚገባባት)።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَسَيُجَنَّبُهَا ٱلْأَتْقَى

Amharic Translation - Africa Academy17. አላህን በጣም ፈሪ የሆነ በእርግጥ ይርቃታል::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ٱلَّذِى يُؤْتِى مَالَهُۥ يَتَزَكَّىٰ

Amharic Translation - Africa Academy18. ያ (ከወንጀል) የሚጥራራ ሲሆን ገንዘቡን የሚለግስ፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَمَا لِأَحَدٍ عِندَهُۥ مِن نِّعْمَةٍ تُجْزَىٰٓ

Amharic Translation - Africa Academy19. ለአንድም ሰው በእርሱ ዘንድ ተመላሽ የሚሆን ውለታ ሳይኖርበት።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِلَّا ٱبْتِغَآءَ وَجْهِ رَبِّهِ ٱلْأَعْلَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy20. የታላቁን ጌታውን የአላህን ውዴታ በመፈለግ ብቻ (ይህንን የሰራ) ሲቀር።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَلَسَوْفَ يَرْضَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy21. እርሱማ ወደ ፊት (በሚሰጠው) በእርግጥ ይደሰታል።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70