caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Lail፣ አንቀጽ 19

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 9 · 92:19

وَمَا لِأَحَدٍ عِندَهُۥ مِن نِّعْمَةٍ تُجْزَىٰٓ

Amharic Translation - Africa Academy19. ለአንድም ሰው በእርሱ ዘንድ ተመላሽ የሚሆን ውለታ ሳይኖርበት።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqለአንድም ሰው እርሱ ዘንድ የምትመለስ ውለታ የለችም፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70