caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Lail፣ አንቀጽ 18

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 9 · 92:18

ٱلَّذِى يُؤْتِى مَالَهُۥ يَتَزَكَّىٰ

Amharic Translation - Africa Academy18. ያ (ከወንጀል) የሚጥራራ ሲሆን ገንዘቡን የሚለግስ፤
Amharic Translation - Muhammad Sadiqያ የሚጥራራ ኾኖ ገንዘቡን (ለድኾች) የሚሰጠው፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70