caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Ad-Dhuhaa الضحى

11 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 11

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ وَٱلضُّحَىٰ

Amharic Translation - Africa Academyበረፋዱም፤ (እምላለሁ)

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَٱلَّيْلِ إِذَا سَجَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy2. በሌሊትም ጸጥ ባለ ጊዜ እምላለሁ::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

مَا وَدَّعَكَ رَبُّكَ وَمَا قَلَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy3. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ጌታህ አላሰናበተህም፤ አልጠላህምም::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَلَلْـَٔاخِرَةُ خَيْرٌ لَّكَ مِنَ ٱلْأُولَىٰ

Amharic Translation - Africa Academyየመጨረሻይቱ ዓለም ከመጀመሪያይቱም ይልቅ ላንተ በላጭ ናት::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰٓ

Amharic Translation - Africa Academyጌታህም ወደ ፊት ብዙ ስጦታ በእርግጥ ይሰጥሃል። ትደሰታለህም።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

أَلَمْ يَجِدْكَ يَتِيمًا فَـَٔاوَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy6. የቲም ሆነህ አላገኘህምና አላስጠጋህምን? (አስጠግቶሃል)::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَوَجَدَكَ ضَآلًّا فَهَدَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy7. የሳትክም ሆነህ አገኘህና መራህ::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَوَجَدَكَ عَآئِلًا فَأَغْنَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy8. ደሃም ሆነህ አገኘህና አከበረህ::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَأَمَّا ٱلْيَتِيمَ فَلَا تَقْهَرْ

Amharic Translation - Africa Academy9. እናም የቲምን አትጨቁን::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَأَمَّا ٱلسَّآئِلَ فَلَا تَنْهَرْ

Amharic Translation - Africa Academy10. ለማኝንም አትገላምጥ::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَأَمَّا بِنِعْمَةِ رَبِّكَ فَحَدِّثْ

Amharic Translation - Africa Academy11. የጌታህንም ጸጋ ግለጽ::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70