ሱረቱ Al-Haaqqa الحاقة
52 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 78
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ ٱلْحَآقَّةُ
Amharic Translation - Africa Academy1. እውነትን አረጋጋጪቱ (ትንሳኤ)::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
مَا ٱلْحَآقَّةُ
Amharic Translation - Africa Academy2. አረጋጋጪቱ (እርሷ) ምንድን ናት!
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَمَآ أَدْرَىٰكَ مَا ٱلْحَآقَّةُ
Amharic Translation - Africa Academy3. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) አረጋግጪቱም ምን እንደሆነች ምን አሳወቀህ?
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
كَذَّبَتْ ثَمُودُ وَعَادٌۢ بِٱلْقَارِعَةِ
Amharic Translation - Africa Academy4. የሰሙድና የዓድ ህዝቦች በቆርቋሪይቱ (ትንሳኤ) ቀን አስተባበሉ::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
فَأَمَّا ثَمُودُ فَأُهْلِكُوا۟ بِٱلطَّاغِيَةِ
Amharic Translation - Africa Academy5. የሰሙድ ህዝቦችማ ወሰን በሌላት ነፋስ ጩኸት ተጠፉ::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَأَمَّا عَادٌ فَأُهْلِكُوا۟ بِرِيحٍ صَرْصَرٍ عَاتِيَةٍ
Amharic Translation - Africa Academy6. የዓድ ህዝቦችማ በኃይል በምትንሻሻ ብርቱ ነፋስ ተጠፉ::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
سَخَّرَهَا عَلَيْهِمْ سَبْعَ لَيَالٍ وَثَمَٰنِيَةَ أَيَّامٍ حُسُومًا فَتَرَى ٱلْقَوْمَ فِيهَا صَرْعَىٰ كَأَنَّهُمْ أَعْجَازُ نَخْلٍ خَاوِيَةٍ
Amharic Translation - Africa Academy7. ተከታታይ በሆነ ሰባት ሌሊቶችና ስምንት ቀናቶች ውስጥ በእነርሱ ላይ ለቀቃት:: ህዝቦችንም፤ በውስጧ የተጣሉ ሆነው ልክ ክፍት እደሆኑ የበሰበሱ የዘንባባ ግንዶች ታያቸዋለህ::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
فَهَلْ تَرَىٰ لَهُم مِّنۢ بَاقِيَةٍ
Amharic Translation - Africa Academy8. ከእነርሱ መካከል ቀሪን ታያለህን?
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَجَآءَ فِرْعَوْنُ وَمَن قَبْلَهُۥ وَٱلْمُؤْتَفِكَٰتُ بِٱلْخَاطِئَةِ
Amharic Translation - Africa Academy9. ፈርዖን፤ ከበፊቱ የነበሩትን ሰዎችም፤ ተገልባጮችም (የሉጥ ሰዎች ከተሞች) ኃጢአት ፈጸሙ።
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
فَعَصَوْا۟ رَسُولَ رَبِّهِمْ فَأَخَذَهُمْ أَخْذَةً رَّابِيَةً
Amharic Translation - Africa Academy10. የጌታቸውንም መልዕክተኛ ትዕዛዝ ጣሱ፤ የበረታችንም ቅጣት ቀጣቸው::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
إِنَّا لَمَّا طَغَا ٱلْمَآءُ حَمَلْنَٰكُمْ فِى ٱلْجَارِيَةِ
Amharic Translation - Africa Academy11. እኛ ውሃው ባየለ ጊዜ በተንሳፋፊይቱ ታንኳ ውስጥ ጫንናችሁ::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
لِنَجْعَلَهَا لَكُمْ تَذْكِرَةً وَتَعِيَهَآ أُذُنٌ وَٰعِيَةٌ
Amharic Translation - Africa Academy12. ይህንም ያደረግነው ለእናንተ መገሰጫ ልናደርጋትና አጥኚ የሆነችም ጆሮ ታጠናት ዘንድ ነው::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
فَإِذَا نُفِخَ فِى ٱلصُّورِ نَفْخَةٌ وَٰحِدَةٌ
Amharic Translation - Africa Academy13. በቀንዱ አንዲት መነፋት በተነፋች ጊዜ::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَحُمِلَتِ ٱلْأَرْضُ وَٱلْجِبَالُ فَدُكَّتَا دَكَّةً وَٰحِدَةً
Amharic Translation - Africa Academy14. ምድርና ጋራዎች (ከየስፍራቸው) በተነሱና አንዲትን መሰባበር በተሰባበሩ ጊዜ፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
فَيَوْمَئِذٍ وَقَعَتِ ٱلْوَاقِعَةُ
Amharic Translation - Africa Academy15. በዚያ ቀን (ትንሳኤ) ትከሰታለች::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَٱنشَقَّتِ ٱلسَّمَآءُ فَهِىَ يَوْمَئِذٍ وَاهِيَةٌ
Amharic Translation - Africa Academy16. ሰማይም ትቀደዳለች:: በመሆኑም እርሷ በዚያ ቀን ደካማ ናት፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَٱلْمَلَكُ عَلَىٰٓ أَرْجَآئِهَا وَيَحْمِلُ عَرْشَ رَبِّكَ فَوْقَهُمْ يَوْمَئِذٍ ثَمَٰنِيَةٌ
Amharic Translation - Africa Academy17. መላዕክትም በየጫፎቿ ላይ ይሆናሉ:: የጌታህንም ዓርሽ በዚያ ቀን ስምንት መላዕክት ከበላያቸው ይሸከማሉ::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
يَوْمَئِذٍ تُعْرَضُونَ لَا تَخْفَىٰ مِنكُمْ خَافِيَةٌ
Amharic Translation - Africa Academy18. በዚያ ቀን ከናንተ ተደባቂ (ነገሮች) የማይደበቁ ሲሆኑ ትቀረባላችሁ::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
فَأَمَّا مَنْ أُوتِىَ كِتَٰبَهُۥ بِيَمِينِهِۦ فَيَقُولُ هَآؤُمُ ٱقْرَءُوا۟ كِتَٰبِيَهْ
Amharic Translation - Africa Academy19. ያ መጽሀፉን በቀኝ እጁ የተሰጠ ሰውማ (ለጓደኞቹ እንዲህ) ይላል: «እንኩ መጽሐፌን አንብቡ፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
إِنِّى ظَنَنتُ أَنِّى مُلَٰقٍ حِسَابِيَهْ
Amharic Translation - Africa Academy20. «እኔ ምርመራየን የምገናኝ መሆኔን አረጋገጥኩ።» (ይላል)
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
فَهُوَ فِى عِيشَةٍ رَّاضِيَةٍ
Amharic Translation - Africa Academy21. እርሱም በተወደደች ኑሮ ውስጥ ይሆናል::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
فِى جَنَّةٍ عَالِيَةٍ
Amharic Translation - Africa Academy22. በከፍተኛይቱ ገነት ውስጥ፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
قُطُوفُهَا دَانِيَةٌ
Amharic Translation - Africa Academy23. ፍሬዎቿ ቅርቦች የሆኑ::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
كُلُوا۟ وَٱشْرَبُوا۟ هَنِيٓـًٔۢا بِمَآ أَسْلَفْتُمْ فِى ٱلْأَيَّامِ ٱلْخَالِيَةِ
Amharic Translation - Africa Academy24. በአለፉት ቀናት ውስጥ (በምድረ ዓለም) ባስቀደማችሁት ምክንያት ብሉ፤ ጠጡም ይባላሉ::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَأَمَّا مَنْ أُوتِىَ كِتَٰبَهُۥ بِشِمَالِهِۦ فَيَقُولُ يَٰلَيْتَنِى لَمْ أُوتَ كِتَٰبِيَهْ
Amharic Translation - Africa Academy25. ያ መጽሐፉን በግራው የተሰጠ ሰው ደግሞ (እንዲህ) ይላል: «ዋ ጥፋቴ ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَلَمْ أَدْرِ مَا حِسَابِيَهْ
Amharic Translation - Africa Academy26. «ምርመራዬም ምን እንደሆነ ባላወቅሁ፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
يَٰلَيْتَهَا كَانَتِ ٱلْقَاضِيَةَ
Amharic Translation - Africa Academy27. «ሞት ምነው የህይወቴ የመጨረሻ ፍፃሜ በሆነች፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
مَآ أَغْنَىٰ عَنِّى مَالِيَهْ
Amharic Translation - Africa Academy28. «ገንዘቤ ከእኔ ምንንም አልጠቀመኝም፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
هَلَكَ عَنِّى سُلْطَٰنِيَهْ
Amharic Translation - Africa Academy29. «ስልጣኔ ከእኔ ላይ ጠፋ» ይላል::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
خُذُوهُ فَغُلُّوهُ
Amharic Translation - Africa Academy30. ያዙት ከዚያ እጁን ከአንገቱ ጋር እሰሩት፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ثُمَّ ٱلْجَحِيمَ صَلُّوهُ
Amharic Translation - Africa Academy31. ከዚያ በእሳት ውስጥ አስገቡት፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ثُمَّ فِى سِلْسِلَةٍ ذَرْعُهَا سَبْعُونَ ذِرَاعًا فَٱسْلُكُوهُ
Amharic Translation - Africa Academy32. ከዚም እርዝመቷ ሰባ ክንድ በሆነች ሰንሰለት ውስጥ አስገቡት።
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
إِنَّهُۥ كَانَ لَا يُؤْمِنُ بِٱللَّهِ ٱلْعَظِيمِ
Amharic Translation - Africa Academy33. እርሱ ታላቅ በሆነው አላህ አያምንም ነበርና፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَلَا يَحُضُّ عَلَىٰ طَعَامِ ٱلْمِسْكِينِ
Amharic Translation - Africa Academy34. ድሆችንም በማብላት ላይ አያነሳሳም ነበርና::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
فَلَيْسَ لَهُ ٱلْيَوْمَ هَٰهُنَا حَمِيمٌ
Amharic Translation - Africa Academy35. ለእርሱ ዛሬ እዚህ ቦታ ዘመድ ማንም የለዉም::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَلَا طَعَامٌ إِلَّا مِنْ غِسْلِينٍ
Amharic Translation - Africa Academy36. ምግብም ከእሳት ሰዎች ቁስል እጣቢ እዥ በስተቀር የለዉም::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
لَّا يَأْكُلُهُۥٓ إِلَّا ٱلْخَٰطِـُٔونَ
Amharic Translation - Africa Academy37. ይህን ምግብ ኃጢአተኞች እንጂ ሌላ አይበላዉም ይባላል::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
فَلَآ أُقْسِمُ بِمَا تُبْصِرُونَ
Amharic Translation - Africa Academy38. በምታዩት ነገር ሁሉ እምላለሁ ::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَمَا لَا تُبْصِرُونَ
Amharic Translation - Africa Academy39. በማታዩትም ነገር ሁሉ እምላለሁ ::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
إِنَّهُۥ لَقَوْلُ رَسُولٍ كَرِيمٍ
Amharic Translation - Africa Academy40. ቁርኣን የተከበረው መልዕክተኛ ቃል ነው።
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَمَا هُوَ بِقَوْلِ شَاعِرٍ قَلِيلًا مَّا تُؤْمِنُونَ
Amharic Translation - Africa Academy41. እርሱም የባለ ቅኔ ገጣሚ ቃል አይደለም:: ጥቂትን ብቻ ታምናላችሁ::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَلَا بِقَوْلِ كَاهِنٍ قَلِيلًا مَّا تَذَكَّرُونَ
Amharic Translation - Africa Academy42. የጠንቋይም ቃል አይደለም:: ጥቂትን ብቻ ታስታውሳላችሁ::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
تَنزِيلٌ مِّن رَّبِّ ٱلْعَٰلَمِينَ
Amharic Translation - Africa Academy43. ከዓለማት ጌታ የተወረደ ነው::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَلَوْ تَقَوَّلَ عَلَيْنَا بَعْضَ ٱلْأَقَاوِيلِ
Amharic Translation - Africa Academy44. በእኛ ላይም ከፊልን ቃላት እንኳን (ያላልነው) በቀጠፈ ኖሮ፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
لَأَخَذْنَا مِنْهُ بِٱلْيَمِينِ
Amharic Translation - Africa Academy45. በኃይል በቀጣነው ነበር::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ثُمَّ لَقَطَعْنَا مِنْهُ ٱلْوَتِينَ
Amharic Translation - Africa Academy46. ከዚያ ከእርሱ የልቡን ስር የተንጠላጠለበትን (ጅማት) በቆረጥን ነበር::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
فَمَا مِنكُم مِّنْ أَحَدٍ عَنْهُ حَٰجِزِينَ
Amharic Translation - Africa Academy47. ከናንተም ውስጥ ከእርሱ ላይ ከልካዮች ምንም አይኖሩም።
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَإِنَّهُۥ لَتَذْكِرَةٌ لِّلْمُتَّقِينَ
Amharic Translation - Africa Academy48. እርሱ (ቁርኣን) ለጥንቅቆቹ ብቻ መገሰጫ ነው::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَإِنَّا لَنَعْلَمُ أَنَّ مِنكُم مُّكَذِّبِينَ
Amharic Translation - Africa Academy49. እኛም ከናንተ ውስጥ አስተባባዩች መኖራቸውን በእርግጥ እናውቃለን::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَإِنَّهُۥ لَحَسْرَةٌ عَلَى ٱلْكَٰفِرِينَ
Amharic Translation - Africa Academy50. እርሱ (ቁርኣንም) በከሓዲያን ላይ ጸጸት ነው::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَإِنَّهُۥ لَحَقُّ ٱلْيَقِينِ
Amharic Translation - Africa Academy51. እርሱም የተረጋገጠ እውነት ነው::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
فَسَبِّحْ بِٱسْمِ رَبِّكَ ٱلْعَظِيمِ
Amharic Translation - Africa Academy52. እናም የታላቁን ጌታህን ስም (ታላቁን ጌታህን) አጥራው::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
→