caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Haaqqa፣ አንቀጽ 50

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 78 · 69:50

وَإِنَّهُۥ لَحَسْرَةٌ عَلَى ٱلْكَٰفِرِينَ

Amharic Translation - Africa Academy50. እርሱ (ቁርኣንም) በከሓዲያን ላይ ጸጸት ነው::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqእርሱም (ቁርኣን) በከሓዲዎቹ ላይ ጸጸት ነው፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70