لَّا يَأْكُلُهُۥٓ إِلَّا ٱلْخَٰطِـُٔونَ Amharic Translation - Africa Academy37. ይህን ምግብ ኃጢአተኞች እንጂ ሌላ አይበላዉም ይባላል:: Amharic Translation - Muhammad Sadiqኀጢኣተኞች እንጅ ሌላ አይበላውም፤ (ይባላል)፡፡