caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Haaqqa፣ አንቀጽ 52

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 78 · 69:52

فَسَبِّحْ بِٱسْمِ رَبِّكَ ٱلْعَظِيمِ

Amharic Translation - Africa Academy52. እናም የታላቁን ጌታህን ስም (ታላቁን ጌታህን) አጥራው::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqየታላቁን ጌታህንም ስም አወድስ፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70