caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Haaqqa፣ አንቀጽ 46

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 78 · 69:46

ثُمَّ لَقَطَعْنَا مِنْهُ ٱلْوَتِينَ

Amharic Translation - Africa Academy46. ከዚያ ከእርሱ የልቡን ስር የተንጠላጠለበትን (ጅማት) በቆረጥን ነበር::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqከዚያም ከእርሱ የልቡን ሥር (የተንጠለጠለበትን ጅማት) በቆረጥን ነበር፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70