caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Ash-Sharh الشرح

8 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 12

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ أَلَمْ نَشْرَحْ لَكَ صَدْرَكَ

Amharic Translation - Africa Academy1. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ልብህን ላንተ አላሰፋንልህም?

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَوَضَعْنَا عَنكَ وِزْرَكَ

Amharic Translation - Africa Academy2. ሸክምህንም አወረድንልህ?

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ٱلَّذِىٓ أَنقَضَ ظَهْرَكَ

Amharic Translation - Africa Academy3. ያንን ጀርባህን ያከበደውን (ሸክም)

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَرَفَعْنَا لَكَ ذِكْرَكَ

Amharic Translation - Africa Academy4. መወሳትህንም ከፍ አላደረግንልህ?

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَإِنَّ مَعَ ٱلْعُسْرِ يُسْرًا

Amharic Translation - Africa Academy5. እናም ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አለ::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِنَّ مَعَ ٱلْعُسْرِ يُسْرًا

Amharic Translation - Africa Academy6. ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አለ::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَإِذَا فَرَغْتَ فَٱنصَبْ

Amharic Translation - Africa Academy7. (የጀመርከውን ጥሩ ስራ) በጨረስክ ጊዜ ወደ ሌላ ጥሩ ስራ ቀጥል (አስከትል)።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَإِلَىٰ رَبِّكَ فَٱرْغَب

Amharic Translation - Africa Academy8. ክጃሎትህንም ወደ ጌታህ ብቻ አድርግ።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70