caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Ad-Dhuhaa፣ አንቀጽ 4

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 11 · 93:4

وَلَلْـَٔاخِرَةُ خَيْرٌ لَّكَ مِنَ ٱلْأُولَىٰ

Amharic Translation - Africa Academyየመጨረሻይቱ ዓለም ከመጀመሪያይቱም ይልቅ ላንተ በላጭ ናት::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqመጨረሻይቱም (ዓለም) ከመጀመሪያይቱ ይልቅ ላንተ በላጭ ናት፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70