caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Ad-Dhuhaa፣ አንቀጽ 5

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 11 · 93:5

وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰٓ

Amharic Translation - Africa Academyጌታህም ወደ ፊት ብዙ ስጦታ በእርግጥ ይሰጥሃል። ትደሰታለህም።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70