caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Balad البلد

20 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 35

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ لَآ أُقْسِمُ بِهَٰذَا ٱلْبَلَدِ

Amharic Translation - Africa Academy1. በዚህ ሀገር (በመካ) እምላለሁ

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَأَنتَ حِلٌّۢ بِهَٰذَا ٱلْبَلَدِ

Amharic Translation - Africa Academy2.(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) አንተ በዚህ አገር ሰፋሪ ስትሆን።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَوَالِدٍ وَمَا وَلَدَ

Amharic Translation - Africa Academy3.በወላጂና በወለዳቸውም (በአደምና በዘሮቹ) ሁሉ (እምላለሁ)።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

لَقَدْ خَلَقْنَا ٱلْإِنسَٰنَ فِى كَبَدٍ

Amharic Translation - Africa Academy4. ሰውን ሁሉ በእርግጥ በልፋት ውስጥ ሆኖ ፈጠርነው::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

أَيَحْسَبُ أَن لَّن يَقْدِرَ عَلَيْهِ أَحَدٌ

Amharic Translation - Africa Academy5. በእርሱ ላይ አንድም አካል የማይችል መሆኑን ይጠረጥራልን?

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

يَقُولُ أَهْلَكْتُ مَالًا لُّبَدًا

Amharic Translation - Africa Academy6. "ብዙን ገንዘብ አጠፋሁ" ይላል፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

أَيَحْسَبُ أَن لَّمْ يَرَهُۥٓ أَحَدٌ

Amharic Translation - Africa Academy7. አንድም ያላየው መሆኑን ያስባልን?

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

أَلَمْ نَجْعَل لَّهُۥ عَيْنَيْنِ

Amharic Translation - Africa Academy8. ለእርሱ ሁለት አይኖችን አላደረግንለትንምን?

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَلِسَانًا وَشَفَتَيْنِ

Amharic Translation - Africa Academy9. አንድ ምላስንና ሁለት ከንፈሮችንም፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَهَدَيْنَٰهُ ٱلنَّجْدَيْنِ

Amharic Translation - Africa Academy10.ሁለትን መንገዶችስ አልመራነዉምን?

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَلَا ٱقْتَحَمَ ٱلْعَقَبَةَ

Amharic Translation - Africa Academy11.ዐቀበቱን አልወጣም።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَمَآ أَدْرَىٰكَ مَا ٱلْعَقَبَةُ

Amharic Translation - Africa Academy12.ዐቀበቱን መውጣት ምን እንደሆነ ምን አሳወቀህ?

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَكُّ رَقَبَةٍ

Amharic Translation - Africa Academy13.ያ ጫንቃን መልቀቅ ነው። {1}

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

أَوْ إِطْعَٰمٌ فِى يَوْمٍ ذِى مَسْغَبَةٍ

Amharic Translation - Africa Academy14. ወይም የረሀብ ባለቤት በሆነ ቀን (ረሀብተኛን) ማብላት፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

يَتِيمًا ذَا مَقْرَبَةٍ

Amharic Translation - Africa Academy15. የዝምድና ባለቤት የሆነን የቲም፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

أَوْ مِسْكِينًا ذَا مَتْرَبَةٍ

Amharic Translation - Africa Academy16.ወይም የአፈር ባለቤት የሆነን (ችግረኛ) ማብላት ነው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ثُمَّ كَانَ مِنَ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَتَوَاصَوْا۟ بِٱلصَّبْرِ وَتَوَاصَوْا۟ بِٱلْمَرْحَمَةِ

Amharic Translation - Africa Academy17.ከዚያም ከእነዚያ በአላህ ካመኑትና በመታገስ ላይ አደራ ከተባባሉት ሰዎች ጋር መሆን ነው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

أُو۟لَٰٓئِكَ أَصْحَٰبُ ٱلْمَيْمَنَةِ

Amharic Translation - Africa Academy18. እነዚያ (ይህንን የፈጸሙ) የቀኝ ጓዶች ናቸው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَٱلَّذِينَ كَفَرُوا۟ بِـَٔايَٰتِنَا هُمْ أَصْحَٰبُ ٱلْمَشْـَٔمَةِ

Amharic Translation - Africa Academy19. እነዚያ በአናቅጻችን የካዱ ሁሉ እነርሱ የግራ ጓዶች ናቸው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

عَلَيْهِمْ نَارٌ مُّؤْصَدَةٌۢ

Amharic Translation - Africa Academy20. ለእነርሱ የምትዘጋባቸው እሳትም አለች።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70