caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Balad፣ አንቀጽ 3

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 35 · 90:3

وَوَالِدٍ وَمَا وَلَدَ

Amharic Translation - Africa Academy3.በወላጂና በወለዳቸውም (በአደምና በዘሮቹ) ሁሉ (እምላለሁ)።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqበወላጂም በወለዳቸውም ሰዎች (በአዳምና በዘሮቹ ሁሉ እምላለሁ)፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70