caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Aadiyaat العاديات

11 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 14

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ وَٱلْعَٰدِيَٰتِ ضَبْحًا

Amharic Translation - Africa Academy1. እያለከለኩ ሩዋጮች በሆኑ (ፈረሶች)፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَٱلْمُورِيَٰتِ قَدْحًا

Amharic Translation - Africa Academy2. ምድርን በሸሆናቸው እያጋጩ የእሳት ብልጭታን አውጪዎች በሆኑትም (ፈረሶች)፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَٱلْمُغِيرَٰتِ صُبْحًا

Amharic Translation - Africa Academy3. በማለዳ (በጧት) ወራሪዎች በሆኑትም ፈረሶች፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَأَثَرْنَ بِهِۦ نَقْعًا

Amharic Translation - Africa Academy4. በእርሱም አቧራን በቀሰቀሱት፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَوَسَطْنَ بِهِۦ جَمْعًا

Amharic Translation - Africa Academy5.በፈረሰኞቻቸው በኩል (የጠላት) ስብስብ መሀልን በተጋፈጡትም (ፈረሶች) እምላለሁ።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِنَّ ٱلْإِنسَٰنَ لِرَبِّهِۦ لَكَنُودٌ

Amharic Translation - Africa Academy6. የሰው ልጅ ለጌታው ብርቱ ከሓዲ ነው::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَإِنَّهُۥ عَلَىٰ ذَٰلِكَ لَشَهِيدٌ

Amharic Translation - Africa Academy7. እርሱም በዚያ ክህደቱ ላይ መስካሪ ነው::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَإِنَّهُۥ لِحُبِّ ٱلْخَيْرِ لَشَدِيدٌ

Amharic Translation - Africa Academy8. እርሱም ገንዘብን በመውደድ ላይ በጣም ብርቱ ነው::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

أَفَلَا يَعْلَمُ إِذَا بُعْثِرَ مَا فِى ٱلْقُبُورِ

Amharic Translation - Africa Academy9. የሰው ልጅ በመቃብሮች ዉስጥ ያሉት ሙታን ሁሉ በተቀሰቀሱ ጊዜ ምን እንደሚከሰት አያውቅምን?

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَحُصِّلَ مَا فِى ٱلصُّدُورِ

Amharic Translation - Africa Academy10. በልቦች ውስጥ ያለዉም ሁሉ በተገለጸ ጊዜ እንዴት እንደሚሆን አያውቅምን?

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِنَّ رَبَّهُم بِهِمْ يَوْمَئِذٍ لَّخَبِيرٌۢ

Amharic Translation - Africa Academy11. ጌታቸው በዚያ ቀን በእነርሱ ነገር በእርግጥ ውስጠ አዋቂ ነው::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70