ሱረቱ Az-Zalzala الزلزلة
8 አንቀጾች · መዲና · የወረደበት ቅደም ተከተል 93
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ إِذَا زُلْزِلَتِ ٱلْأَرْضُ زِلْزَالَهَا
Amharic Translation - Africa Academy1. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ምድር በኃይል መንቀጥቀጧን በተንቀጠቀች ጊዜ፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَأَخْرَجَتِ ٱلْأَرْضُ أَثْقَالَهَا
Amharic Translation - Africa Academy2. ምድርም ሸክሞቿን ባወጣች ጊዜ፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَقَالَ ٱلْإِنسَٰنُ مَا لَهَا
Amharic Translation - Africa Academy3. ሰዉም "ምን ሆነች?" ባለ ጊዜ፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
يَوْمَئِذٍ تُحَدِّثُ أَخْبَارَهَا
Amharic Translation - Africa Academy4. በዚያ ቀን ወሬዎቿን ትናገራለች::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
بِأَنَّ رَبَّكَ أَوْحَىٰ لَهَا
Amharic Translation - Africa Academy5. ጌታህ ለእርሷ አሳውቋታልና፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
يَوْمَئِذٍ يَصْدُرُ ٱلنَّاسُ أَشْتَاتًا لِّيُرَوْا۟ أَعْمَٰلَهُمْ
Amharic Translation - Africa Academy6. በዚያ ቀን ሰዎች ሁሉ ስራዎቻቸውን እንዲያዩ ይደረጉ ዘንድ እንደየስራቸው የተበታተኑ ሆነው ከየመቃብራቸው ወደ መቆሚያው ስፍራ ይመለሳሉ::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُۥ
Amharic Translation - Africa Academy7. የብናኝን ክብደት ያህል መልካም የሰራ ሰው ያገኘዋል::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ شَرًّا يَرَهُۥ
Amharic Translation - Africa Academy8. የብናኝን ክብደት ያህል ክፋት የሰራ ሰውም ያገኘዋል::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
→