caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Aadiyaat፣ አንቀጽ 2

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 14 · 100:2

فَٱلْمُورِيَٰتِ قَدْحًا

Amharic Translation - Africa Academy2. ምድርን በሸሆናቸው እያጋጩ የእሳት ብልጭታን አውጪዎች በሆኑትም (ፈረሶች)፤
Amharic Translation - Muhammad Sadiq(በሰኮናቸው) እያጋጩ እሳትን አውጪዎች በኾኑትም፤
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70