caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Qaari'a القارعة

11 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 30

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ ٱلْقَارِعَةُ

Amharic Translation - Africa Academy1. ቆርቋሪይቱ (ጩኸት)፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

مَا ٱلْقَارِعَةُ

Amharic Translation - Africa Academy2. ቆርቋሪይቱ (ጩኸት) ምንድን ናት!

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَمَآ أَدْرَىٰكَ مَا ٱلْقَارِعَةُ

Amharic Translation - Africa Academy3. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ቆርቋሪይቱ ምን እንደሆነች ምን አሳወቀህ?

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

يَوْمَ يَكُونُ ٱلنَّاسُ كَٱلْفَرَاشِ ٱلْمَبْثُوثِ

Amharic Translation - Africa Academy4. ሰዎች እንደተበታተነ ቢራቢሮ (ኩብኩባ) የሚሆኑበት ቀን፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَتَكُونُ ٱلْجِبَالُ كَٱلْعِهْنِ ٱلْمَنفُوشِ

Amharic Translation - Africa Academy5. ጋራዎችም እንደ ተነደፈ ሱፍ የሚሆኑበት (አስደንጋጭ ቀን) ናት።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَأَمَّا مَن ثَقُلَتْ مَوَٰزِينُهُۥ

Amharic Translation - Africa Academy6. በዚያ ዕለት ያ ሚዛኖቹ የከበዱለት ሰውማ

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَهُوَ فِى عِيشَةٍ رَّاضِيَةٍ

Amharic Translation - Africa Academy7. እርሱ ኑሮው በአሰደሳቿ ጀነት ውስጥ ይሆናል።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَأَمَّا مَنْ خَفَّتْ مَوَٰزِينُهُۥ

Amharic Translation - Africa Academy8. ያ ሚዛኖቹ የቀለሉበት ሰው ደግሞ

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَأُمُّهُۥ هَاوِيَةٌ

Amharic Translation - Africa Academy9. መኖሪያው ሃዊያህ (የምትባል የገሀነም እሳት) ናት።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَمَآ أَدْرَىٰكَ مَا هِيَهْ

Amharic Translation - Africa Academy10. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) እርሷ ምን እንደሆነች ምን አሳወቀህ?

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

نَارٌ حَامِيَةٌۢ

Amharic Translation - Africa Academy11. (እርሷ) በጣም ተኳሳ እሳት ናት::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70