caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Aadiyaat፣ አንቀጽ 9

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 14 · 100:9

أَفَلَا يَعْلَمُ إِذَا بُعْثِرَ مَا فِى ٱلْقُبُورِ

Amharic Translation - Africa Academy9. የሰው ልጅ በመቃብሮች ዉስጥ ያሉት ሙታን ሁሉ በተቀሰቀሱ ጊዜ ምን እንደሚከሰት አያውቅምን?
Amharic Translation - Muhammad Sadiq(ሰው) አያውቅምን? በመቃብሮች ያሉት (ሙታን) በተቀሰቀሱ ጊዜ፤
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70