فَوَسَطْنَ بِهِۦ جَمْعًا Amharic Translation - Africa Academy5.በፈረሰኞቻቸው በኩል (የጠላት) ስብስብ መሀልን በተጋፈጡትም (ፈረሶች) እምላለሁ። Amharic Translation - Muhammad Sadiqበ(ጠላት) ክቢ መካከል በእርሱ (በጧት) በተጋፈጡትም እምላለሁ፡፡