ሱረቱ Al-Faatiha الفاتحة
7 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 5
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
Amharic Translation - Africa Academy1. በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው (እጀምራለሁ)::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ٱلْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ ٱلْعَٰلَمِينَ
Amharic Translation - Africa Academy2. ምስጋና ሁሉ ለዓለማቱ ጌታ ለአሏህ ይገባው።
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
Amharic Translation - Africa Academy3. እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ ለሆነው::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
مَٰلِكِ يَوْمِ ٱلدِّينِ
Amharic Translation - Africa Academy4. የፍርዱ ቀን ባለቤት ለሆነው (ለአላህ ብቻ ይገባው)::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ
Amharic Translation - Africa Academy5. (ሙስሊሞች ሆይ! ጌታችሁን) አንተን ብቻ እንገዛለን:: ካንተም ብቻ እርዳታን እንለምናለን (በሉ)።
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ٱهْدِنَا ٱلصِّرَٰطَ ٱلْمُسْتَقِيمَ
Amharic Translation - Africa Academy6. ቀጥተኛውን መንገድ ምራን::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
صِرَٰطَ ٱلَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ ٱلْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا ٱلضَّآلِّينَ
Amharic Translation - Africa Academy7. የእነዚያን ለእነርሱ በጎ የዋልክላቸውን፤ በእነርሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን በሉ)::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
→