إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ
Amharic Translation - Africa Academy5. (ሙስሊሞች ሆይ! ጌታችሁን) አንተን ብቻ እንገዛለን:: ካንተም ብቻ እርዳታን እንለምናለን (በሉ)።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqአንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡
إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ