caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Faatiha፣ አንቀጽ 1

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 5 · 1:1

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

Amharic Translation - Africa Academy1. በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው (እጀምራለሁ)::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqበአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡{1}
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70