caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ At-Taariq፣ አንቀጽ 7

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 36 · 86:7

يَخْرُجُ مِنۢ بَيْنِ ٱلصُّلْبِ وَٱلتَّرَآئِبِ

Amharic Translation - Africa Academy7. ከጀርባና ከእርግብግቢቶች መካከል የሚወጣ ከሆነ የዘር ፈሳሽ ውሃ (ተፈጠረ)።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqከጀርባና ከእርግብግብቶች መካከል የሚወጣ ከኾነ (ውሃ)፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70