caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ At-Tin التين

8 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 28

بِّسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ وَٱلتِّينِ وَٱلزَّيْتُونِ

Amharic Translation - Africa Academy1. በበለስና፤ በወይራ ዛፍ እምላለሁ፣

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَطُورِ سِينِينَ

Amharic Translation - Africa Academy2. በሲና ተራራም፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَهَٰذَا ٱلْبَلَدِ ٱلْأَمِينِ

Amharic Translation - Africa Academy3. በዚህ በጸጥተኛው (ጸጥታ በነገሰበት) አገር መካም እምላለሁ።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

لَقَدْ خَلَقْنَا ٱلْإِنسَٰنَ فِىٓ أَحْسَنِ تَقْوِيمٍ

Amharic Translation - Africa Academy4. በርግጥ ሰውን በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ثُمَّ رَدَدْنَٰهُ أَسْفَلَ سَٰفِلِينَ

Amharic Translation - Africa Academy5. ከዚያም (ከፊሉን) ከበታቾች ሁሉ በታች አድርገን መለስነው::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِلَّا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ فَلَهُمْ أَجْرٌ غَيْرُ مَمْنُونٍ

Amharic Translation - Africa Academy6. እነዚያ በአላህ ያመኑትና መልካም ተግባራት የሰሩት ሲቀሩ ለእነርሱማ የማይቋረጥ ምንዳ አለላቸው::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَمَا يُكَذِّبُكَ بَعْدُ بِٱلدِّينِ

Amharic Translation - Africa Academy7. (የሰው ልጅ ሆይ) ታዲያ ከዚህ (እውነታ) በኋላ በፍርዱ ምን አስተባባይ አደረገህ?

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

أَلَيْسَ ٱللَّهُ بِأَحْكَمِ ٱلْحَٰكِمِينَ

Amharic Translation - Africa Academy8. አላህ ከፈራጆች ሁሉ ይበልጥ ፈራጅ አይደለምን?

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70