caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ At-Tin፣ አንቀጽ 7

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 28 · 95:7

فَمَا يُكَذِّبُكَ بَعْدُ بِٱلدِّينِ

Amharic Translation - Africa Academy7. (የሰው ልጅ ሆይ) ታዲያ ከዚህ (እውነታ) በኋላ በፍርዱ ምን አስተባባይ አደረገህ?
Amharic Translation - Muhammad Sadiqታዲያ ከዚህ በኋላ በፍርዱ ምን አስተባባይ አደረገህ?
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70