caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Ash-Sharh፣ አንቀጽ 5

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 12 · 94:5

فَإِنَّ مَعَ ٱلْعُسْرِ يُسْرًا

Amharic Translation - Africa Academy5. እናም ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አለ::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqከችግርም ጋር ምቾት አልለ፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70