caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Ash-Sharh፣ አንቀጽ 7

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 12 · 94:7

فَإِذَا فَرَغْتَ فَٱنصَبْ

Amharic Translation - Africa Academy7. (የጀመርከውን ጥሩ ስራ) በጨረስክ ጊዜ ወደ ሌላ ጥሩ ስራ ቀጥል (አስከትል)።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqበጨረስክም ጊዜ ልፋ፡፡ (ቀጥል)፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70