ሱረቱ At-Takaathur التكاثر
8 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 16
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ أَلْهَىٰكُمُ ٱلتَّكَاثُرُ
Amharic Translation - Africa Academy1. (በዚህች ዓለም ጸጋዎች) ብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘናጋችሁ::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
حَتَّىٰ زُرْتُمُ ٱلْمَقَابِرَ
Amharic Translation - Africa Academy2. መቃብሮችን እስከጎበኛችሁ ድረስ:: (በዚሁ ላይ ቀጠላችሁ)።
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
كَلَّا سَوْفَ تَعْلَمُونَ
Amharic Translation - Africa Academy3. ከዚህ ተግባራችሁ ተከልከሉ (ታቀቡ):: ወደፊት (ውጤቱን) ታውቃላችሁ፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ثُمَّ كَلَّا سَوْفَ تَعْلَمُونَ
Amharic Translation - Africa Academy4. ከዚያም ከዚህ ተግባራችሁ ተከልከሉ። ወደ ፊትም ታውቃላችሁ፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
كَلَّا لَوْ تَعْلَمُونَ عِلْمَ ٱلْيَقِينِ
Amharic Translation - Africa Academy5. በእውነቱ (የሚጠብቃችሁን) በእርግጠኝነት ብታውቁ ኖሮ (ይህን ያክል ባልተዘናጋችሁ ነበር)።
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
لَتَرَوُنَّ ٱلْجَحِيمَ
Amharic Translation - Africa Academy6. ገሀነምን በእርግጥ ታያላችሁ::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ثُمَّ لَتَرَوُنَّهَا عَيْنَ ٱلْيَقِينِ
Amharic Translation - Africa Academy7. ከዚያም እርግጠኛን ማየት ታዩዋታላችሁ፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ثُمَّ لَتُسْـَٔلُنَّ يَوْمَئِذٍ عَنِ ٱلنَّعِيمِ
Amharic Translation - Africa Academy8. ከዚያም በድሎታችሁ ጉዳይ ሁሉ በዚያ ቀን ትጠየቃለችሁ::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
→