caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Qaari'a፣ አንቀጽ 10

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 30 · 101:10

وَمَآ أَدْرَىٰكَ مَا هِيَهْ

Amharic Translation - Africa Academy10. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) እርሷ ምን እንደሆነች ምን አሳወቀህ?
Amharic Translation - Muhammad Sadiqእርሷም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70