caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Az-Zalzala፣ አንቀጽ 1

መዲና · የወረደበት ቅደም ተከተል 93 · 99:1

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ إِذَا زُلْزِلَتِ ٱلْأَرْضُ زِلْزَالَهَا

Amharic Translation - Africa Academy1. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ምድር በኃይል መንቀጥቀጧን በተንቀጠቀች ጊዜ፤
Amharic Translation - Muhammad Sadiqምድር (በኀይል) መንቀጥቀጥዋን በተንቀጠቀጠች ጊዜ፤
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70