ሱረቱ Al-Maa'un الماعون
7 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 17
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ أَرَءَيْتَ ٱلَّذِى يُكَذِّبُ بِٱلدِّينِ
Amharic Translation - Africa Academy1. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ያንን በምርመራው ቀን የሚያስተባብለውን ሰው አየህን? (አወከውን?)
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
فَذَٰلِكَ ٱلَّذِى يَدُعُّ ٱلْيَتِيمَ
Amharic Translation - Africa Academy2. ይሀውም ያ የቲምን በኃይል የሚገፈትረው፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَلَا يَحُضُّ عَلَىٰ طَعَامِ ٱلْمِسْكِينِ
Amharic Translation - Africa Academy3. ድሃን በማብላት ላይም የማያነሳሳው ነው።
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
فَوَيْلٌ لِّلْمُصَلِّينَ
Amharic Translation - Africa Academy4. ወዮላቸው ለሰጋጆች፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ٱلَّذِينَ هُمْ عَن صَلَاتِهِمْ سَاهُونَ
Amharic Translation - Africa Academy5. ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለሆኑት (ሰጋጆች)፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ٱلَّذِينَ هُمْ يُرَآءُونَ
Amharic Translation - Africa Academy6. ለእነዚያ እነርሱ ይዩልኝ ባዮች ለሆኑት፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَيَمْنَعُونَ ٱلْمَاعُونَ
Amharic Translation - Africa Academy7. የዕቃ ትውስትንም ሰዎችን የሚከለክሉ ለሆኑት ሁሉ ወዮላቸው::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
→